Professional SMS Management & Automation Platform
CherekaSMS lets shop owners instantly receive and verify bank payments by capturing SMS alerts online. ክፍያ ማረጋገጫ ሲስተም - ሱቅ ላይ ሰዎች በባንክ ክፍያ ሲፈጽሙ ለባለቤቱ የሚገቡ SMS በድረ-ገጽ በማየት በቀላሉ የሚያረጋግጡበት ነው።
ክፍያ ማረጋገጫ ሲስተም - ሱቅ ላይ ሰዎች በባንክ ክፍያ ሲፈጽሙ ለባለቤቱ የሚገቡ SMS በድረ-ገጽ በማየት በቀላሉ የሚያረጋግጡበት ነው።
CHEREKA SMS is a cutting-edge platform designed to revolutionize how businesses and individuals manage their SMS communications. Our platform provides seamless integration, real-time processing, and enterprise-grade security. ጨረቃ ኤስ.ኤም.ኤስ ቴክኖሎጂ በፈጠረው ምቹ ሁኔታዎች ያሉትን ክፍተቶች ለመሙላት ይህ ፕላትፎርም ተፈጠረ ። ከተለያዩ ባንኮች የሚመጡት ኤስ.ኤም.ኤስ በአንድ ቦታ በማስተዳደር ችግር ፈቺ አገልግሎት ይሰጣል። ይህም ለሆቴሎች ፥ ለባለ ሱቆች ፥ ለነጋዴዎች ፥ ወዘተ ለሠራተኞቻቸው ከባንክ የሚላኩ የክፍያ SMS የገንዘቡ መጠን በድረ ገፅ አድርገው እንዲከታተሉ ያደርጋል። እንዴት ይሠራል? ጨረቃ ኤስ.ኤም.ኤስ በፕላትፎርም ላይ በመመዝገብ የነፃ ፓኬጅ በመግዛት ስልኮ ላይ ባዘጋጀነው APK አፕልኬሽን በመጫን ወደ ድር ገፁ መላክ የፈለጉትን የባንክ SMS ማስተካከል ። ከዚያም አጋራ አፕልኬሽን ሊንኩን ለሠራተኛ በመስጠት የሚገቡ ክፍያዎች ማየት ያስችላል። ለምን ይጠቅማል? ለምግብ ቤቶች፥ ለሱፐር ማርኬት ፥ ለሱቅ ፥ ወዘተ በሠራተኛ የሚያሰሩ ማንኛውም ክፍያ በባንክ ሲፈፀም ብሩ ስለመግባቱ ባለቤቶቹ ጋር ሳይደውሉ ማወቅ ያስችላል። ይህም ክፍያዎች ስለ መከፈላቸው ያረጋግጣል ፥ ግዜ ይቆጥባል ፥ ለአሰራር ይመቻል። ገደቦች እና ግላዊ አስተዳደር ይህ ፕላትፎርም የሚሰረው አፕልኬሽኑ የተጫነበትን ስልክ በትክክል ኮንፊገር ከተደረገ እና ስልኩ ሁል ግዜ ኢንተርኔት ሊኖረው ይገባል። ባንኮች የሚልኩትን የክፍያ መልእክቶች ብራቸውን ብቻ ወደ ድረ ገፅ መላክ ብቻ ነው። SMS መልእክቱ ካልገባ ድረ ገፅ ላይ አይታይም። ሁሉም መረጃዎች በ encrypt ቴክኖሎጂ ሚስጥራቸው የተጠበቀ ነው።
ጨረቃ ኤስ.ኤም.ኤስ ቴክኖሎጂ በፈጠረው ምቹ ሁኔታዎች ያሉትን ክፍተቶች ለመሙላት ይህ ፕላትፎርም ተፈጠረ ። ከተለያዩ ባንኮች የሚመጡት ኤስ.ኤም.ኤስ በአንድ ቦታ በማስተዳደር ችግር ፈቺ አገልግሎት ይሰጣል። ይህም ለሆቴሎች ፥ ለባለ ሱቆች ፥ ለነጋዴዎች ፥ ወዘተ ለሠራተኞቻቸው ከባንክ የሚላኩ የክፍያ SMS የገንዘቡ መጠን በድረ ገፅ አድርገው እንዲከታተሉ ያደርጋል።
Enterprise-grade security with 99.9% uptime
Instant SMS capture and processing
Simple API integration with existing systems
Comprehensive reporting and analytics
Join our growing community
support@cherekasms.com
+1 401 402 0325
24/7 Available
Gentle Cir, Gaithersburg MD 20886, USA Kirkos Addis Ababa, Ethiopia
Kirkos Addis Ababa, Ethiopia